Kitaabilee Barnootaa: አማርኛ

Title:      አማርኛ
Categories:      Kutaa 5ffaa
BookID:      86
Authors:      Mesfin Lema,Alemayu Yilma
ISBN-10(13):      978-99944-2-628-7
Publisher:      MOE
Number of pages:      241
Language:      Not specified
Price:      0.00
Rating:      0 
Picture:      cover
Ebook:      Download ebook1.pdf
Description:     

ይህ መጽሐፍ ከ5ኛ እስከ8ኛ ክፍል ድረስ በአፍ መፍቻ ቋንቋነት የሚማሩ ተማሪዎች በቋንቋዉ በብቃት ማንበብ፣ መጻፍ፣ ማዳመጥና መናገር እንዲችሉ ለማድረግ ተሻሽሎ የተዘጋጀው የአፍ መፍቻ ቋንቋ ሥርዓተትምህርት አካል ነው። የመጽሐፍ ዝግጅቱም፣ ተማሪዎች እንዴት ማንበብና መጻፍ እንደሚችሉ፣ መማር ፈጠራዊና አስደሳች እንዴት እንደሚሆን፣ የትምህርት ቤት ውስጥ ተግባራት እንዴት መማርን እንደሚያግዙና እንደሚያጐለብቱ በተደረጉ ጥናቶች ላይ የተመሠረተ ነው።
ከዚህ በተጨማሪም መጽሐፉ ስለነዚህ የክፍል ደረጃዎች ሥርዓተትምህርትና ስለሚሰጡ ትምህርቶች ሽፋን መረጃ ይሰጣል። በመሆኑም ተማሪዎችና ወላጆች በትምህርት ቤት የተከናወኑ ተግባራትን ለማስቀጠልና ይበልጥ ለማዳበር በጋራ ለመሥራት ያስችላቸዋል።


Reviews



                                               Educational Statistics 2014


             no off teachers           Untitled 2       no off student

Kitaabilee Barbaachisoo

Kalandara

November 2024
MTWTFSS
123
45678910
11121314151617
18192021222324
252627282930

Beeksisa

Vacancy Announcements
Call for Registrations
Academic Calendar

Kaartaa/ Iddoo BBO

map1

Miidiyaa Hawaasaa

facebook iconTelegram LogotwitterYouTube

Teessoo Quunnamtii

Barumsaa fi Sagantaa Pilazmaa

astustudio1

Kuusaa Sabqunnamtii Baay'ee

Tamsaasa Barumsa Raadiyoo

digital

© 2022, Oromia Education Bureau. All Rights Reserved